Libros bestsellers hasta 50% dcto  Ver más

menu

0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional
portada ባ ዶ ነ ት (in Amárico)
Type
Physical Book
Language
Amárico
Pages
234
Format
Paperback
Dimensions
20.3 x 12.7 x 1.3 cm
Weight
0.26 kg.
ISBN13
9781778023323

ባ ዶ ነ ት (in Amárico)

Adel Ben-Harhara (Author) · Adels Books Inc · Paperback

ባ ዶ ነ ት (in Amárico) - Ben-Harhara, Adel ; Lemma, Abera ; Kedamawi, Solomon

Physical Book

$ 13.99

$ 19.99

You save: $ 6.00

30% discount
  • Condition: New
It will be shipped from our warehouse between Monday, May 20 and Tuesday, May 21.
You will receive it anywhere in United States between 1 and 3 business days after shipment.

Synopsis "ባ ዶ ነ ት (in Amárico)"

ብያኔዎችና ክርክሮች ሁሉ በማህበራዊ የትስስር ገጾችና በአርእስተ ነገሮች ላይ ብቻ በተንጠለጠሉበት በዚህ ዘመን፣ በሶስት አህጉሮች መካከል እየተመላለሰ ቅይጥ የባህል ድንበሮችን ስላቆራረጠና ብዙ ቋንቋዎችን ስለተማረ አንድ ትንሽ ልጅ ታሪክ ማንበብ ማን ይፈልጋል? ይህ "ባዶነት" የተሰኘው መጽሐፍ ባለ ሦስት ክፍል እኔ በእንተእኔ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ቅጽ በጨቅላ ሕፃንነቱ ከወላጅ እናቱ ስለተለያየና አባቱ ሲሞት በአክስቱ እጅ ለማደግ ስለተገደደ ልጅ የህይወት ጉዞ ይዳስሳል። ከባቱ ሞት በኋላ፣ እናቱ ድጋፍ መስጠት ባለመቻላቸው እና በየመን ከሚገኙት የአባቱ ቤተሰቦች ጋር ለመገናኘት የሚያስችል መንገድ ያጣው ይህ ልጅ፣ ከስምንት እስከ አሥራ አንድ ዓመቱ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙውን ጊዜ ቤት አልባ ሆኖ በጎዳናዎች ላይ ተንከራትቷል። ለመሆኑ ያለ ማንም ድጋፍ ያንን ከባድ ጊዜ እንዴት ሊያልፈው ቻለ? ዓድል በልጅነቱ ጥልቅ የአይሁድ፣ የእስልምና እና የክርስትና ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን ቀስሟል። እዚያው ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣት ማርክሲስት በነበረበት ወቅት፣ በኮሚኒስት ፓርቲ የወጣቶች ንቅናቄ ውስጥ በመሳተፉ ለእስር ተዳርጎም ነበር፡፡ የአባቱን ቤተሰቦች ለመገናኘት ወደ የመን ከማቅናቱ በፊት ከገዳዮች ቡድን ጥይት ለጥቂት ነበር ያመለጠው። ልጁየተወለደውአዲስአበባ፣ኢትዮጵያ፣በድህነትውስጥከምትኖርየአሥራአምስትዓመትኢትዮጵያዊትእናትእናየሃምሳዓመትነጋዴ፣ከመካከለኛውምስራቅጡረታየወጣየእንግሊዝወታደር (የመኒሀድራሚ) ነበር።የዚያልጅታሪክይህነው።የጽናትእናየህልውናተምሳሌትየሆነውንታሪክእነሆ.የህይወት ታሪክዓድል ቤን-ሀርሀራ የተመሰከረለት ፕሮፌሽናል ፕሮጄክት ሥራ አስኪያጅ (PMP) ነው። በቢዝነስ አስተዳደር (MBA) የማስተርስ ዲግሪ፣ እና በቴክኖሎጂ/ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው። ላለፉት 30 ዓመታት &

Customers reviews

More customer reviews
  • 0% (0)
  • 0% (0)
  • 0% (0)
  • 0% (0)
  • 0% (0)

Frequently Asked Questions about the Book

All books in our catalog are Original.
The book is written in Amárico .
The binding of this edition is Paperback.

Questions and Answers about the Book

Do you have a question about the book? Login to be able to add your own question.

Opinions about Bookdelivery

More customer reviews